1/4
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 0
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 1
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 2
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 3
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) Icon

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

sysol tech
Trustable Ranking Icon
1K+Downloads
81.5MBSize
Android Version Icon4.1.x+
Android Version
1.0.0(18-05-2024)
5.0
(1 Reviews)
Age ratingPEGI-3
Download
DetailsReviewsInfo
1/4

Description of የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም፤ እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል።

የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በቅርቡ በዚህ መተግበሪያ እስኪጫን ድረስ፤ ለጊዜው ሱረት አል ፋቲሃን ጨምሮ ከሱረቱ አን ናስ እስከ ሱረቱ አን ነበእ (አንድ ጁዝ) የትርጉም ድምፅ ሥራው ያለክፍያ ቀርቧል።

በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም፤ ሰዎች ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የቅዱስ ቁርአን ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾነ በማንበብ ሂደት ውስጥ የሚታያችኹን ክፍተት እንድተጠቁሙን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን።


ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት እስከ ስርጭት የደከሙ ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት መልካም ሠራ ምንዳውን ያብዛላቸው። እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን!!

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) - Version 1.0.0

(18-05-2024)

There are no reviews or ratings yet! To leave the first one please

-
1 Reviews
5
4
3
2
1

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) - APK Information

APK Version: 1.0.0Package: com.minbertv.ahmaric_quran
Android compatability: 4.1.x+ (Jelly Bean)
Developer:sysol techPrivacy Policy:https://al-furqan.skylinkict.com/amharic-quran-privacy-policyPermissions:1
Name: የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)Size: 81.5 MBDownloads: 0Version : 1.0.0Release Date: 2024-05-18 13:29:09Min Screen: SMALLSupported CPU:
Package ID: com.minbertv.ahmaric_quranSHA1 Signature: FC:BC:5B:90:21:63:EF:FA:14:6A:C4:D9:DE:99:C7:D9:A8:FC:39:1DDeveloper (CN): AndroidOrganization (O): Google Inc.Local (L): Mountain ViewCountry (C): USState/City (ST): California

Apps in the same category

You may also like...